Showing posts with label ዜና. Show all posts
Showing posts with label ዜና. Show all posts

ኢትዮጵ ለቀጠናው ሰላም እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ ቀዳሚ አድርጓታል- ጠቅላይ ሚ/ጽ/ቤት

6 years ago
አዲስ አበባ ህዳር 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ሀላፊ ቢል ለኔ ስዩም ኢትዮጵያ በቀጠናው ሰላም፣ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ለማስከበር እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ ...Read More

ኤፈርትን የመሳሰሉ ኢንዶውመንቶች በቀጥታ የሚመለከታቸው የተመሰረቱበት ክልል ነው

6 years ago
(ቢቢሲ አማርኛ) -  በቅርቡ በሙስና ተጠርጥረው የተያዙትን የሜቴክ አመራሮች እና ሌሎችም ሰራተኞች እስር ፖለቲካዊ አንድምታ የሌለው እንዲሁም የትኛውም ብሔር ላይ ያነጣጠረ እንዳልሆነ የፌደራል አቃቤ ህግ የህዝ...Read More

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ

6 years ago
(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የሲዳማ ዞን ክልል ለመሆን ባቀረበው ጥያቄ ላይ በዝግ መክሯል።...Read More

ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ታጣቂዎችን ለማቋቋም የጀርመን መንግስት ቃል ገባ

6 years ago
ኢሳት ዲሲ - በትጥቅ ትግል ላይ ቆይተው በመንግስት ጥሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወስነው ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ታጣቂዎችን ለማቋቋም የጀርመን መንግስት የልማትና የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለ...Read More

የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ለብዙ ዓመታት እየተሰቃየን ነው ሲሉ አማረሩ - ቪኦኤ

6 years ago
የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ለብዙ ዓመታት እየተሰቃየን ነው። የሠፈርንበት መሬት ለግብርና አመቺ ባለመሆኑ አርሰን መብላት አልቻልንም። በረሃብ የሞቱ ሁሉ አሉ። ሰሚ አጣን ሲሉ ተናገሩ፡፡ የቡኖ በደሌ ዞን ...Read More

መታወቂያ አሰጣጥን በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች እየተደረገ ነው - አስተዳደሩ

6 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት መታወቂያ አሰጣጥ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጀነር ታከለ ኡ...Read More

የኢትዮጵያ መንግስት 23 ሄክታር መሬት በሚስጢር ለሱዳን መስጠቱን የቀድሞ የመተማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሙሉዓለም ገሌ ገለፁ

6 years ago
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ልዩ ረዳት እና የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አብይ ኤፍሬም ለ «DW» እንዳብራሩት ህጋዊ ተቀባይነት በሌለው ስምምነት ከአማራ ክልል ተላልፈው የተሰጡት መሬቶች በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ...Read More