Showing posts with label ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ. Show all posts
Showing posts with label ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ. Show all posts

የባሕር ማዶ ደብዳቤ፣ የሕወሃት መግለጫና አዋጇን ይመለከታል (ቁጥር ፩) ከአቢቹ ነጋ

6 years ago
ይድረስ ለውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ ጉዳዮ፥ የሕወሃት መግለጫና አዋጇን ይመለከታል፤ ውድ ወገኖቸ። ይህን ደብዳቤ ከባሕር ማዶ ስልክ ደስታና ሀዘን፤ ናፍቆትና ሲቃ ተናንቀውኛል። በተለይ ጠ/ሚ ዓብይ የሚአደር...Read More

"ዶክተር ዐብይን መደገፋችን ዋጋ አስከፍሎናል" ከወልቃይት የተፈናቀለው ክንፈ ጥላሁን - ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው

6 years ago
~ አማራዎች ዶ/ር አብይን መደገፋችን ለጥቃት አጋልጦናል። ሰንደቅ አላማ፣ የዶ/ር ዐብይ ምስል ያለበት ቲ ሸርት፣ የአፄ ቴዎድሮስ ቲ ሸርት እንዲሁም ጃኖ የለበሰ ሰው "የአሸባሪ ልብስ የለበሰ" እየ...Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ንግግር

6 years ago
አይነን ሾነን ጉተን ታግ! ኤይቶፒሼ ዲያስፖራስ ኢን ዶችላንድ ኡንት ኤይሮፓ! ክቡራትና ክቡራን! ከመላው አውሮፓ የተሰበሳባችሁ የሀገሬ ልጆች ሆይ፣ የማይንን ወንዝ ተገን አድርጋ በተቆረቆረችው፣ የገንዘብና የኢንዱስ...Read More

"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት አይደለችም" - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ

6 years ago
"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት ሳትሆን ዘመናትን ያስቆጠረች ታላቅ ሕዝብ የመሠረታት አገር ነች" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፍራንክፈርት-ጀርመን ላይ ...Read More

ኦብነግ መገንጠል እንደሚችል ከዐቢይ አገዛዝ ይሁንታ አግኝቷል! አቻምየለህ ታምሩ

6 years ago
የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ኦብነግ «ሶማሌ ክልል»ን ከኢትዮጵያ መገልጠል እንደሚችል አስመራ ላይ ስምምነት ላይ ደርሷል! የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ዳር ድንበር የማይጠብቅ ስምምነት ከኦብነግ ጋር በማድረግ ኦብነግ...Read More