Latest

Showing posts with label ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን. Show all posts
Showing posts with label ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን. Show all posts

ኢትዮጵ ለቀጠናው ሰላም እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ ቀዳሚ አድርጓታል- ጠቅላይ ሚ/ጽ/ቤት

November 30, 2018
አዲስ አበባ ህዳር 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ሀላፊ ቢል ለኔ ስዩም ኢትዮጵያ በቀጠናው ሰላም፣ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ለማስከበር እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ ...Read More

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ለዘንድሮው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባኤ አጀንዳ ድጋፋቸውን ሰጡ

November 29, 2018
አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2011 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ለሚካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ የድጋፍ መልዕክት አስተላልፉ። ስብሰባው ወደ ፊት...Read More

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ

November 02, 2018
(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የሲዳማ ዞን ክልል ለመሆን ባቀረበው ጥያቄ ላይ በዝግ መክሯል።...Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጀርመን ያደረጉት ንግግር

November 01, 2018
አይነን ሾነን ጉተን ታግ! ኤይቶፒሼ ዲያስፖራስ ኢን ዶችላንድ ኡንት ኤይሮፓ! ክቡራትና ክቡራን! ከመላው አውሮፓ የተሰበሳባችሁ የሀገሬ ልጆች ሆይ፣ የማይንን ወንዝ ተገን አድርጋ በተቆረቆረችው፣ የገንዘብና የኢንዱስ...Read More