የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ
(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የሲዳማ ዞን ክልል ለመሆን ባቀረበው ጥያቄ ላይ በዝግ መክሯል።...Read More
Reviewed by First Ethiopianism
on
November 02, 2018
Rating: 5