Latest

Showing posts with label Amharic. Show all posts
Showing posts with label Amharic. Show all posts

ኢትዮጵ ለቀጠናው ሰላም እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ ቀዳሚ አድርጓታል- ጠቅላይ ሚ/ጽ/ቤት

November 30, 2018
አዲስ አበባ ህዳር 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ሀላፊ ቢል ለኔ ስዩም ኢትዮጵያ በቀጠናው ሰላም፣ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ለማስከበር እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ ...Read More

አብዴፓ ከአብዓላ ጉባኤ እስከ አዲስ አበባ ቤተ መንግስት ግምገማ (በአካደር ኢብራሂም አኩ)

November 29, 2018
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ማለት የአፋር ክልልን በታማኝነት እንዲያስተዳድር ተብሎ በህወሓት ተጠፍጥፎ የተመሰረተ ፓርቲ ነው። የፓርቲው አመሰራረት፣ የአፋር ህዝብ ተሳትፎ ምን ይመስል እንደነበረ...Read More

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ለዘንድሮው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባኤ አጀንዳ ድጋፋቸውን ሰጡ

November 29, 2018
አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2011 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ለሚካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ የድጋፍ መልዕክት አስተላልፉ። ስብሰባው ወደ ፊት...Read More

ህግና ስርአት መከበር አለበት! (ነዓምን ዘለቀ ፣ የአግ7 ከፍተኛ አመራር)

November 24, 2018
የፌደራል መንግስት እና የክልል አስተዳደሮች ስረአተ አልበኞችን ብቻ ሳይሆን በታችኛው እርከን ላይ የሚገኙ የአስተዳደርና የደንነት ባለስልጣናትን ተጠያቂ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በየትኛውም...Read More

በኮሞሮስ ባንዲራ የሚቀዝፉት የሜቴክ መርከቦች እና በካሪቢያን ስም የምትቀዝፈው የኢትዮጵያ መርከብ (በማስረጃ የተደገፈ)

November 24, 2018
(ስዩም ተሾመ) -  የፌደራል ዋና አቃቢ ህግ ሜቴክ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ በገዛቸው ሁለት መርከቦች አማካኝነት በህግወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መሰማራቱን ገልፆ እንደነበር ይታወሳል።   ሆኖም ግን በሜቴ...Read More

ሰበር ዜና፦ የጠፉት መርከቦች ቁጥር “አራት” ደረሰ! “ሜቴክ ይቅር በለኝ” ማለት አሁን ነው! ስዩም ተሾመ

November 24, 2018
ነፃነት የተባለችው መርከብ  የኢትዮጵያ መርከቦች የሌላ ሀገር ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ በህገወጥ ንግድ የተሰማሩበት ሁኔታን ለመገንዘብ ከትላንት ማታ ጀምሮ ጥረት ሳደርግ ነበር።   አሁን ላይ ነገሮ...Read More