Latest

Showing posts with label ቢቢሲ አማርኛ. Show all posts
Showing posts with label ቢቢሲ አማርኛ. Show all posts

ኤፈርትን የመሳሰሉ ኢንዶውመንቶች በቀጥታ የሚመለከታቸው የተመሰረቱበት ክልል ነው

November 23, 2018
(ቢቢሲ አማርኛ) -  በቅርቡ በሙስና ተጠርጥረው የተያዙትን የሜቴክ አመራሮች እና ሌሎችም ሰራተኞች እስር ፖለቲካዊ አንድምታ የሌለው እንዲሁም የትኛውም ብሔር ላይ ያነጣጠረ እንዳልሆነ የፌደራል አቃቤ ህግ የህዝ...Read More

የቢቢሲ የምርመራ ቡድን ቻይና ሙስሊም ዜጎቿን በማጎሪያ እያሰቃየች እንደሆነ ደርሶበታል - ቢቢሲ

October 25, 2018
ቻይና ለሙስሊም ዜጎቿ ምድራዊ ሲኦል ሆናለች ወትሮም ቻይና ለምዕራባዊያን ምስጢር ናት። ለሙስሊም ዜጎቿ ደግሞ ጀሐነም። የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ ቡድን ይፋ ባደረገው ልዩ ጥንቅር ቻይና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙ...Read More

ኦብነግ መገንጠል እንደሚችል ከዐቢይ አገዛዝ ይሁንታ አግኝቷል! አቻምየለህ ታምሩ

October 23, 2018
የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ኦብነግ «ሶማሌ ክልል»ን ከኢትዮጵያ መገልጠል እንደሚችል አስመራ ላይ ስምምነት ላይ ደርሷል! የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ዳር ድንበር የማይጠብቅ ስምምነት ከኦብነግ ጋር በማድረግ ኦብነግ...Read More

በአላማጣ የማንነት ጥያቄ ባነሱ ወጣቶችና በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ - ቢቢሲ

October 22, 2018
ትናንት በአላማጣ ከተማ በታጠቀ የልዩ ኃይልና በወጣቶች መካከል በተፈጠረው ግጭት አምስት ግለሰቦች በጥይት ተመትተው መሞታቸው የዓይን እማኞች ተናገሩ። ከጥቂት ወራት በፊት ጀምሮ የአላማጣ ከተማ ወጣቶች የማንነት ጥ...Read More

የአብን ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሣለኝ ጫኔ አዲሱ ካቢኔ አማራን ያገለለ ነው ይላሉ - ቢቢሲ

October 20, 2018
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አዲሱን ካቢኔያቸውን አዋቅረዋል፤ የተመጣጠነ የብሔርም ሆነ የፆታ ተዋጽዖ እንዲኖረው ብዙ መለፋቱንም ሐሙስ ዕለት በነበረው የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ጉባዔ ፊት ቀርበው ተናግረዋ...Read More

ጦላይ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ - ቢቢሲ

October 16, 2018
አዲስ አበባ ተወስደው ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርጋዲየር ጄኔራል ደግፌ በዲ ለቢቢሲ ገለፁ። ወጣቶቹ የተያ...Read More