Latest

Showing posts with label ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው. Show all posts
Showing posts with label ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው. Show all posts

"ዶክተር ዐብይን መደገፋችን ዋጋ አስከፍሎናል" ከወልቃይት የተፈናቀለው ክንፈ ጥላሁን - ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው

November 07, 2018
~ አማራዎች ዶ/ር አብይን መደገፋችን ለጥቃት አጋልጦናል። ሰንደቅ አላማ፣ የዶ/ር ዐብይ ምስል ያለበት ቲ ሸርት፣ የአፄ ቴዎድሮስ ቲ ሸርት እንዲሁም ጃኖ የለበሰ ሰው "የአሸባሪ ልብስ የለበሰ" እየ...Read More

ከወልቃይት ጠገዴ የተፈናቀሉ ወጣቶች በአዲስ አበባ - [ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው]

October 30, 2018
ከወልቃይት ጠገዴ የተፈናቀሉ ወጣቶች በዚህ መልክ አብን ቢሮ ይገኛሉ። ወጣቶቹ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ፍትህ እናገኛለን ብለው ነበር።   ሆኖም የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ የአብንን ቢሮ ከብቦ ወጥተው...Read More

የአማራው ሰልፍ መንግስትን አስደንግጧል! አማራው ከዚህም በላይ መንግስትን ማስደንገጥ አለበት! ጌታቸው ሽፈራው

October 28, 2018
ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ትልቅ ድጋፍ ከሰጠው መካከል የአማራው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ይሁንና ሰሞኑን የአማራው ሕዝብ በዶክተር አብይ አህመድ መንግስት ቅሬታ ገብቶታትል።   ቅሬታው...Read More

"ማንነትን የመለሰ ፌዴራሊዝም ስህተቱን የሚያርምበት አቀበት ላይ መላ ሊያጣ አይገባም" - ጥናት

October 26, 2018
‹‹ሕገ መንግሥቱ የወልቃይት እና የራያን ጥያቄ መመለስ ያልቻለው ሕዝቦቹ በየት እንደሚተዳደሩ ቅድሚያ ስላልተጠየቁ ነው፡፡›› ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ሕገ-መንግሥት ተጻፈ እንጂ አልተተገበረም፡፡›› የፖለቲካ ሳ...Read More

የእኔና አየር መንገዳችን ክርክር - የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ (ዞን ዘጠኝ ገፅ ላይ የተወሰደ)

October 12, 2018
ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን ...Read More