Latest

Showing posts with label የኢትዮጵያ አየር መንገድ. Show all posts
Showing posts with label የኢትዮጵያ አየር መንገድ. Show all posts

በአማራነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገፋው ጎበና ሚካኤል እምሩ ኃይለሥላሴ የሩዋንዳን አየር መንገድ ትርፋማ እያደረገው ነው

October 14, 2018
ጎበና ሚካኤል እምሩ የራስ እምሩ ኃይለስላሴ የልጅ ልጅ ነው። በአየር መንገድ ማርኬቲንግና ፋይናንስ በዲፕሎማ፣ በሒሳብ በዲግሪና በኢንፎርሜሽን ሳይንስ በማስተርስ ድግሪ የተመረቀው ጎበና ከ1985 እ.አ.አ ጀምሮ የ...Read More

የእኔና አየር መንገዳችን ክርክር - የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ (ዞን ዘጠኝ ገፅ ላይ የተወሰደ)

October 12, 2018
ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን ...Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ሰቆቃ - በበ.ደ.ኮሬ ቶሮንቶ፤ ካናዳ

October 12, 2018
እነሆ ከሁለት ወራት በፊት ቶሮንቶ ስገባ፤ በረጅሙ ነበር እፎይ ….. ብዬ የተነፈስኩት፡፡ ለረጅም ዘመን በሰቀንና በፍርሀት ውስት ስለኖርኩ፤ አሁንም ሙሉ በሙሉ ነጻነት ተስምቶኛል ብዬ ባላስብም፤ ለጊዜው ግን የ...Read More

"የአባቶቸን ርስት አልሰጥህም" (የነውር ጥግ በኢትዮጵያ አየር መንገድ) [መስቀሉ አየለ]

September 28, 2018
የሰው ልጅ ታሪክ የጀመረው ከእኛ ነው ስንል አፈታሪክ አይደለም። ፈረንጅ ቆፍሮ ያወጣት ሉሲ የሄዋን አጽም አለመሆኑን ማስረገጥ ከባድ ነው።   ከዚህ ስንነሳ ዛሬም ድረስ በእኛ አገር የሰምጥ ሸለቆ ዳርቻ...Read More