Showing posts with label አዲስ አበባ. Show all posts
Showing posts with label አዲስ አበባ. Show all posts

አብዴፓ ከአብዓላ ጉባኤ እስከ አዲስ አበባ ቤተ መንግስት ግምገማ (በአካደር ኢብራሂም አኩ)

6 years ago
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አብዴፓ ማለት የአፋር ክልልን በታማኝነት እንዲያስተዳድር ተብሎ በህወሓት ተጠፍጥፎ የተመሰረተ ፓርቲ ነው። የፓርቲው አመሰራረት፣ የአፋር ህዝብ ተሳትፎ ምን ይመስል እንደነበረ...Read More

“ፊንፊኔ” በሚል ስም የሚጨቃጨቅ የአዲስ አበባን ታሪክ አያውቅም (በፕሮፌሰር ሐብታሙ ተገኘ )

6 years ago
የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው፡፡ በረራም ፣ የነገስታቱ ቀዳማዊ ዋና መቀመጫ ከተማ በመሆን ፣ ከአፄ ዳዊት ቀዳማዊ ዘመን ፣ (ከ1380-1413 ) ድረስ ፣ እንዲሁም በአፄ ልብን ድንግል ስርወ መንግስት ...Read More

በእስራቴ ቀናት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን ጨምሮ ይስጥልኝ - ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ከእስር መልስ

6 years ago
በእስራቴ ቀናት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን ጨምሮ ይስጥልኝ፤ ያለእናንተ ጉትጎታ የዛሬዋ ነጻነት በዘገየች ነበር። አሁንም በእስር ላሉ የአዲስ ወንድሞቻችን ድምጻችንን ማሰማት እንቀጥል። እኛ የሸገር ...Read More

መታወቂያ አሰጣጥን በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች እየተደረገ ነው - አስተዳደሩ

6 years ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት መታወቂያ አሰጣጥ በዘመናዊ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጀነር ታከለ ኡ...Read More

“የአዲስ አበባ ወጣቶችን ለማደራጀት ተንቀሳቅሰዋል” ተብለው የታሰሩት ፍርድ ቤት ቀረቡ

6 years ago
(ከግራ ወደ ቀኝ) አቶ ሄኖክ አክሊሉ እና አቶ ሚካኤል መላክ። ከዚህ ቀደም ህወሃት በሽብር ወንጀል ለሚከሳቸው አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች (አቶ ታዬ ደንደአን ጨምሮ) ጠበቃ በመቆም የሚታወቀው ወጣቱ የህግ ባለ...Read More

ታከለ ኡማ ያሰማራቸው ወጣቶች የአዲስ አበባን መሬት በወረራ እየተቀራመቱ ነው!

6 years ago
የታከለ ኡማን መመሪያ የያዙ ከከተማው ውጭ የመጡ ወጣቶች አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝን መሬትን በወረራ እየያዙ በመቀራመት ላይ መሆናቸውን ከአዲስ አበባ በውስጥ መስመር ከተላከ የታመነ ምንጭ ለማወቅ ችለናል።...Read More

በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ የተወሰደውን ኢ-ፍትሃዊ እርምጃ ማስቆም ቢሳናችሁ ተቃውሟችሁን በቃላት በመግለጽ አጋርነታችሁን አሳዩን! (በፍቃዱ ሃይሉ)

6 years ago
ይድረስ:- ለአቶ ታከለ ኡማ               (የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ)                ለአቶ ታዬ ደንደአ               (የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ...Read More

ይድረሰ ለአቶ ታዬ ደንደኣ “እንዴት የሰው ልጅ ሰብዓዊ ክብሩ ወደሚገፈፍበት ጦላይ ይላካል?” ስዩም ተሾመ

6 years ago
ለአቶ ታዬ ደንደኣ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዩች ዳይሬክተር አዲስ አበባ ውድ ታዬ፣ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስህ! እንደምን አለህ? በእርግጥ ይህን ደብዳቤ በይፋ ከመፃፍ ይልቅ በግል ላናግርህ ...Read More

ጦላይ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ - ቢቢሲ

6 years ago
አዲስ አበባ ተወስደው ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርጋዲየር ጄኔራል ደግፌ በዲ ለቢቢሲ ገለፁ። ወጣቶቹ የተያ...Read More