Latest

Showing posts with label አማራ. Show all posts
Showing posts with label አማራ. Show all posts

"ዶክተር ዐብይን መደገፋችን ዋጋ አስከፍሎናል" ከወልቃይት የተፈናቀለው ክንፈ ጥላሁን - ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው

6 years ago
~ አማራዎች ዶ/ር አብይን መደገፋችን ለጥቃት አጋልጦናል። ሰንደቅ አላማ፣ የዶ/ር ዐብይ ምስል ያለበት ቲ ሸርት፣ የአፄ ቴዎድሮስ ቲ ሸርት እንዲሁም ጃኖ የለበሰ ሰው "የአሸባሪ ልብስ የለበሰ" እየ...Read More

በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች ተደረጉ - ትንሳዔ

6 years ago
በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች የተደረጉ ሲሆን ሁሉም ሰልፎች በሰላም መጠናቀቃቸውን በየስፍራው የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን ዘግበዋል። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል...Read More

በራያ እና አካባቢው የሰላም ጉዳይ ላይ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትሩ መሪነት ውይይት ተደርጓል

6 years ago
አቶ ፍፁም አረጋ እንደገለፁት ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ ከአቶ ደመቅ መኮንን: ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት...Read More

የአማራው ሰልፍ መንግስትን አስደንግጧል! አማራው ከዚህም በላይ መንግስትን ማስደንገጥ አለበት! ጌታቸው ሽፈራው

6 years ago
ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ትልቅ ድጋፍ ከሰጠው መካከል የአማራው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ይሁንና ሰሞኑን የአማራው ሕዝብ በዶክተር አብይ አህመድ መንግስት ቅሬታ ገብቶታትል።   ቅሬታው...Read More

"ማንነትን የመለሰ ፌዴራሊዝም ስህተቱን የሚያርምበት አቀበት ላይ መላ ሊያጣ አይገባም" - ጥናት

6 years ago
‹‹ሕገ መንግሥቱ የወልቃይት እና የራያን ጥያቄ መመለስ ያልቻለው ሕዝቦቹ በየት እንደሚተዳደሩ ቅድሚያ ስላልተጠየቁ ነው፡፡›› ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ሕገ-መንግሥት ተጻፈ እንጂ አልተተገበረም፡፡›› የፖለቲካ ሳ...Read More