Showing posts with label ኢሳት. Show all posts
Showing posts with label ኢሳት. Show all posts

በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች ተደረጉ - ትንሳዔ

6 years ago
በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች የተደረጉ ሲሆን ሁሉም ሰልፎች በሰላም መጠናቀቃቸውን በየስፍራው የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን ዘግበዋል። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል...Read More

ኦነግ ትጥቁን እንዲፈታ ከመንግስት ለቀረበለት ጥሪ ምላሽ ሰጠ - ትንሳኤ የእርስዎ ራዲዮ

6 years ago
በሃዋሳ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆዬው አስራ አንደኛው የኢህአዴግ ጉባኤ ሊቀመንበሩን እና ምክትል ሊቀመንበሩን በምወምረጥ ማምሻውን ተጠናቋል። ለምርጫው ዶክተር አብይ፣ አቶ ደመቀ እና ዶክተር...Read More

የሐዋሳው የኢህአዴግ ጉባኤ እና የለውጥ ሂደቱ ፈተና! (ኤርሚያስ ለገሰ)

6 years ago
ግንባር ፈጥሬያለሁ የሚል አንድ የፓለቲካ ድርጅት በተመሰረተበት መሰረታዊ አቋሞቹና መስመሮች ዙሪያ የማይታረቅ ልዩነት ከፈጠረ የመፍረስ እድሉ ሰፊ ነው። በመሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ሃቅም የሚያመላክተው የተፈጠረ...Read More

የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮነን በክብር እንዲሰናብቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ። (ኢሳት)

6 years ago
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕከላዊ ኮሚቴ እንዳይወዳድሩ ያላቸውን 13 አባላት ይፋ አድርጓል። አቶ ደመቀ መኮንን ከአመራርነት መልቀቅ የማይቀለበስ አቋሜ ነው ቢሉም ጉባኤው ወቅቱ አይደለ...Read More

የሀዋሳው የኢህአዴግ ጉባዔ እና ህወሃቶች የጠነሰሱት ሴራ (መሳይ መኮንን)

6 years ago
ረቡዕ በሀዋሳ የሚጀመረው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጉባዔ የኢትዮጵያን ፖለቲካ የመወሰን ሁነኛ ተጽዕኖ አለው። ሶስቱ አባል ድርጅቶች በተናጠል ያደረጉትን ጉባዔ አጠናቀው ለሀዋሳው የሚወክሏቸውን የማዕከላዊ ኮሚቴ አ...Read More

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የተጀመረዉ የለዉጥ ሂደት ግቡን እንዲመታ የራሱን አስተዋጽኦ የማድረግ ሀላፈነት አለበት!

6 years ago
አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዉስጥ ለረጂም ዘመን ነጻነታቸዉን ጠብቀው ከኖሩና ጥንታዊ ሥልጣኔ ካላቸዉ አገሮች ዉስጥ አንዷና ቀዳሚዋ ናት። ከዚህ በተጨማሪ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ ብሄር ብሄረሰቦች ከሚኖሩባቸ...Read More

የወልቃይት ጠገዴ ማህበረሰብ የማንነትና የአከላለል ጥያቄ ከየት ወዴት፣ እንዴትስ ይፈታ?

6 years ago
[ውድ አንባቢዎች ይህን ጽሁፍ የላኩን የኢህአዴግ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩ (የሆኑ) ሰው ናቸው። እርሳቸው የብዕር ስም ስለተጠቀሙ እኛም በዚሁ ስም ጽሁፉ እንዲወጣ አድርገናል። በወልቃይት ጉዳይ የሚያውቁ...Read More