Latest

የአዲስ አበባ ወጣቶች በግፍ እየታፈሱ ነው! ትንሳኤ የናንተዉ ሬድዮ

ትንሳኤ የናንተዉ ሬድዮ

በዛሬው የትንሳኤ ሬድዮ ፕሮግራማችን
  • በአዲስ አበባ ወጣቶች እየታፈሱ መሆናቸዉ ግራ እንዳጋባቸዉ ነዋሪዎች በመናገር ላይ መሆናቸዉን፣
  • በቡራዩ ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም እና ካካባቢዉ ነዋሪ ጋር በይቅርታ ለማዋሀድ ስራ እየተሰራ መሆኑን ያገር ሽማግሌዎች መግለጻቸዉ፣
  • አርበኞች ግንቦት 7 በሃገሪቷ በልዩ ልዩ ስፍራዎች የሚደረጉት ህዝብን የማስፈራራትና የማሸበር ስራ፣ ኑሯቸውን ህዝብን በመከፋፈል ላይ ያደረጉ ሃይሎች ድርጊት መሆኑን ህዝብ ተገንዝቦ ራሱን ከግጭት እንዲጠብቅ ጥሪ ማቅረቡን፣ 
  • እንዲሁም የአርበኞች ግንቦት ሰባት በኮንቦልቻ እና በደሴ ከፍተኛ አቀባበል እንደተደረገለት ያትታል፡፤
  • እንዲሁም ከ አርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አባል ከአቶ አበበ ቦጋለ ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ እና ሌሎች ዝግጅቶችን አካተናል።
ትንሳኤ የናንተዉ ሬድዮ


No comments