Showing posts with label ቪኦኤ አማርኛ. Show all posts
Showing posts with label ቪኦኤ አማርኛ. Show all posts

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተዘግቧል

6 years ago
የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን ሲሉ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ወደ አማራ ክልል አንሄድም፣ እዚሁ ክልላችን ውስጥ እንመደብ ሲሉ በቅርቡ መቀሌ ከተማ ውስጥ ሰላማ...Read More

የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ለብዙ ዓመታት እየተሰቃየን ነው ሲሉ አማረሩ - ቪኦኤ

6 years ago
የቡኖ በደሌ ዞን ሠፋሪዎች ለብዙ ዓመታት እየተሰቃየን ነው። የሠፈርንበት መሬት ለግብርና አመቺ ባለመሆኑ አርሰን መብላት አልቻልንም። በረሃብ የሞቱ ሁሉ አሉ። ሰሚ አጣን ሲሉ ተናገሩ፡፡ የቡኖ በደሌ ዞን ...Read More

"ቤ/መንግስት በመሄድ ለጠ/ሚኒስትሩ ጥያቄ ያቀረቡበት አካሄድ ኢ-ሕግ መንግስታዊ ነው" ጄኔራል ሰዓረ መኮንን

6 years ago
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ያቀረቡት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ጥያቄ የማቅረብ መብት ቢኖራቸውም የሄዱበት መንገድ ግን መመሪ...Read More

የኢሶዴፓ መግለጫ

6 years ago
ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው አካላት በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስቆመው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ቪኦኤ አዲስ አበባ — ፀረ ሰላም ኃይሎች ባላቸው ...Read More