Latest

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በአሥመራ - ቪኦኤ

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በአሥመራ - ቪኦኤ

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የጣሊያን ጠ/ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በሁለቱ ሀገሮቻቸውና በአካባቢው ጉዳዮች ላይ ዛሬ ሰፊ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የጣሊያን ጠ/ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በሁለቱ ሀገሮቻቸውና በአካባቢው ጉዳዮች ላይ ዛሬ ሰፊ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡

ሁለቱ መሪዎች አሥመር በሚገኘው ቤተ መንግሥት ውይይት ካደረጉ በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን ጠቅሶ የአሥመራው ዘጋቢያችን ብርሃነ በርሄ ተከታዩን አጭር ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

No comments