Latest

አቶ ዳውድ ኢብሳ የመንግሥትን መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም አሉ - ቪኦኤ



አቶ ዳውድ ኢብሳ የመንግሥትን መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም አሉ

በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ትጥቁን መፍታተ እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አሳሰበ።



ዋሽንግተን ዲሲ — በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ትጥቁን መፍታተ እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አሳሰበ። ኦነግ በበኩሉ በዚህ መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም ሲል እንደማይስማማ አስታውቋል። 

ማምሻውን መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በበኩላቸው “ኦነግ ትጥቅ አልፈታም ይላል ብዬ አላስብም ፤ እናነጋግራቸዋለን” ብለዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ)



No comments