Showing posts with label ስዩም ተሾመ. Show all posts
Showing posts with label ስዩም ተሾመ. Show all posts

በኮሞሮስ ባንዲራ የሚቀዝፉት የሜቴክ መርከቦች እና በካሪቢያን ስም የምትቀዝፈው የኢትዮጵያ መርከብ (በማስረጃ የተደገፈ)

6 years ago
(ስዩም ተሾመ) -  የፌደራል ዋና አቃቢ ህግ ሜቴክ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ በገዛቸው ሁለት መርከቦች አማካኝነት በህግወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መሰማራቱን ገልፆ እንደነበር ይታወሳል።   ሆኖም ግን በሜቴ...Read More

ሰበር ዜና፦ የጠፉት መርከቦች ቁጥር “አራት” ደረሰ! “ሜቴክ ይቅር በለኝ” ማለት አሁን ነው! ስዩም ተሾመ

6 years ago
ነፃነት የተባለችው መርከብ  የኢትዮጵያ መርከቦች የሌላ ሀገር ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ በህገወጥ ንግድ የተሰማሩበት ሁኔታን ለመገንዘብ ከትላንት ማታ ጀምሮ ጥረት ሳደርግ ነበር።   አሁን ላይ ነገሮ...Read More

ኢትዮጵያን ለመዝረፍና ለማፍረስ የመጣ ቡድን ለሀገር እድገትና ብልፅግና ሰርቶ አያውቅም! ስዩም ተሾመ

6 years ago
ዋልታ ቴሌቪዥን ከሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ያደረገው ቃለ-ምልልስ ዛሬ ከምሽቱ 2፡30 ላይ እንደሚተላለፍ ለማሳወቅ በድረገፁ ላይ ያወጣውን ማስታወቂያ ስመለከት ደንገት ነገር ከጆሮዬ ጥልቅ አለ። በዚህ ማስ...Read More

የኦሮማራ ትሩፋት የሆኑት አብንና ሊቀመንበሩ "ኦሮማራ የለም" ሲሉ ከማንም በፊት የራሳቸውን መኖር ነው የካዱት!! ስዩም ተሾመ

6 years ago
የኦሮማራ ዘመነ መንግስት የተጀመረው በዚህ ዓመት ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል። ስለ ኦሮማራ ስርዖ መንግስት የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ "ኦሮማራ የሚባል ነገር የለም፣ አል...Read More

የዘር/ብሔር አፓርታይድ – ክፍል 1፡- ከልዩነት ወደ ጦርነት - ስዩም ተሾመ

6 years ago
“የሰቆቃ ልጆች” በሚል ርዕስ ያቀረብናቸው አምስት ተከታታይ ፅሁፎች ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት በጀርመንና ጃፓን ወታደራዊ ፋሽስት፣ እንዲሁም ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ በእስራኤልና በደቡብ አፍሪካ የአፓ...Read More