Latest

ጥብቅ መረጃና ማሳሰቢያ ለኢትዮጵያውያን !!! (እስማኤል ዳዎድ እንድሪስ)

ጥብቅ መረጃና ማሳሰቢያ

ዉድ ኢትዮጲያዊያን ሠሞኑን ሀገሪቱን ለማተራመስ የነጋባቸዉ ጅቦች የተለያየ መሰሪ ስራ እየሠሩ ነው ።

ከነዚህም ሙከራዎች አንዱ ከታች በፎቶ እንደተደገፈዉ የሀሰተኛ የፌስቡክ አካዉንት ከፍተዉ የተጀመረውን የሰላምና የፍቅር የነፃነት ጉዞ ማደናቀፍ ዐቢይ አጀንዳቸው ነው ። ተጠንቀቁ !

ከነዚህም አንዱ ይሄ ፎቶ ነው! ይህ ሆን ተብሎ የዕርስበርስ ግጭትና እልቂት እንዲፈጠር ለማድረግ በሌላ አፍሪካዊ ሀገር የተሠራን ጭካኒያዊ ድርጊት በሀገራችን የተደረገ አስመስሎ በማህበራዊ ድህረ ገፆች እየተላለፈ ስለሆነ "በቀን ጅቦች በፍፁም እንዳትሳሳቱ (እንዳትሸወዱ ።)

(እዉነተኛዉንና ሐሰተኛውን እንዲለዩ ይህንን ፎቶ ለማነፃፀሪያ ቀርበዋል )

እንዲህ አይነቱን ማናቸውንም ፌክና በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ዜና ሲመለከቱ እና ሲደርስዎ ለማዘጋት በቀላሉ እርምጃ መውሰድ እንችላለን።

ከስሙ ወይም ከስሟ ፊት ለፊት የሚገኘውን ሶስት ነጠብጣብ (...) በመጫን ከአማራጬ ውስጥ give feedback on this post የሚለውን መምረጥ ከዛም ቀጥሎ False news የሚለውን ሁላችንም በመጫን ፌስ ቡክ ራሱ አካውንቱን ይዘጋዋል።. አከተመ !

እባካችሁ ከቀን ጅቦች ጋር አትዳረቁ ። በቀላሉ ይሄንን ብቻ አድርጉ ።

ሞት ለቀን ጅቦች !

No comments