Latest

በነ አበበ ካሴ የሆነው ሁሉ ላለፉት 27 ዓመታት በአማራ ላይ የሆነው ነው! አቻምየለህ ታምሩ



ወያኔ ላለፉት ሀያ ሰባት አመታት በአማራው ላይ እየፈጸመው ያለው መለኪያ የሌለው ግፍና ጭካኔ፤ እያደረሰ ያለው መከራና ስቃይ በነ አበበ ካሴ፣ አሸናፊ አካሉ፣ ማስረሻ ሰጤ፣ ደናሁን ቤሳ ወዘተ ላይ ከተፈጸመው የአረመኔ ተግባር ጋር ይመሳሰላል። የትግራይ ነጻ አውጭዎች የአማራ ስጋ የሚመገቡ፤ የአማራ ደም የሚጠጡ፤ በአማራ ስቃይ የሚደሰቱ፤ በሰው አምሳያ የተፈጠሩ ጨካኔ የዱር አውሬዎች ነው።

እነዚህ የአማራ ስጋ በል አውሬዎች በአማራ ላይ የቋጠሩትን ቂም ለማወራረድ ሲሉ በነ አበበ ካሴ ላይ የፈጸሙትን ግፍና ጭካኔ አይነት አውሬነት እየፈጸሙ መተኪያ የማይገኝላቸውን እልቆ ቢስ የአማራ ብርቅ ልጆችን ያለርህራሔ ከምድረ ገጽ አጥፍተዋል።

እጀ መድሀኒቱ ሐኪምና የአማራ እንባ አባሹ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ፤የሰማያዊ ፓርቲው ሳሚኤል አወቀ፤ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበሩ አሰፋ ማሩ ወዘተ… በነ አበበ ካሴ ላይ የደረሰው ጭካኔ ደርሶባቸዋል። ተመስገን ደሳለኝንም ሕክምና ከልክለውት አንዱ ጆሮው መስማት አቁሞ ነበር። ኤርትራ በረሀ የወረደችው ሜሮን አለማየሁም የፈጸሙባትን ግፍ ስትናገር «እነዚህ ሰዎች አይደሉም» ስትል ገልጻቸዋለች።

እነዚህ የምድራችን ጨካኞች በግፉ ዙፋናቸው ላይ ከወጡ ጊዜ አንስቶ ክልላችሁ እዚህ አይደለም፣ በዚህ አካባቢ መኖር አትችሉም ተብለው ዘራቸው ምክንያት ሆኖ ወደ ገደል የተጣሉት፤ ከነቤታቸው የተቃጠሉት፤ አንገታቸውን የተቆረጡት፤ በመትረየስ የተረሸኑት፤ ሜዳ ላይ የወደቁት፤ እስርቤት የታገቱት፤ በስውር የተረሸኑት፤ በድብደባ አካላቸውን ያጡት፣ በአጠቃላይ የፋሽስት ወያኔን ጭካኔ ለማርካት ሲባል ሕይወታቸው ያለፈና አካለ ጎደሎ የሆኑ ንጹሀን አማሮች ሚሊዮኖች ናቸው። ወደፊትም አማራው በተጋድሎው ነጻ እስኪወጣ አልያም በስንፍናው እስኪጠፋ ድረስ የአማራው መከራና ሥቃይ እነሱ በግፍ መንበራቸው እስካሉ ድረስ ይቀጥላል።

ለወያኔዎች ከፋሽስት ጥሊያን በላይ ጠላታቸው አማራ ነው። ይህንንም በግልጽ ተናግረዋል። ይህንን የሚጠራጠር አለምሰገድ አባይ Jilted Identity በሚለው ያጠናውን እውነት ያንብብ። አለምሰገድ አባይ በጥናቱ ለወያኔዎች «ከጣሊያን፣ ከዐረብ፣ ከቱርክ እና ከአማራ ጠላታችሁ ማነው?» የሚል ጥያቄ አቅርቦላቸው ነበር። የሰጡትን መልስም በመቶኛ ሲያስቀምጥ 82.1 %ቱ ወያኔዎች «ጠላታችን አማራ ነው» ብለው እንደመለሱለት በጥናቱ አስፍሯል። 

ልብ በሉ አለምሰገድ አባይ የዚያው የትግራይ የአክሱም ሰው ነው። ይህ ሰውየ ኤርትራ ውስጥም ተመሳሳይ ጥናት አድርጎ ነበር። የሚገርመው ነገር ታዲያ የኤርትራ ሕዝብ አማራውን ከጣሊያን፣ ከቱርክ እና አረብ በታች በአራተኛ ደረጃ ነው ጠላታችን ነው ብለው ያስቀመጠው።

በዚህም የተነሳ ወያኔዎች በአበበ ካሴም ሆነ በተቀረው አማራ ላይ የሚፈጽሙት ግፍ በፋሽስት ጥሊያን፣ በአረብና በቱርክ ላይ ከሚፈጽሙት ግፍ የበለጠ እርካታ ይሰጣቸዋል። ለነሱ በአበበ ላይ የሚፈጽሙት ግፍ «ፍትህ» ነው። በዚህም ሰዓት ሁሉም ወያኔዎች ስጋውን ሊበሉ፤ ደሙን ሊጠጡ፤ በሀዘናችን ሊደሰቱ፤ በጭካኔያቸው ሊረኩ፤ ሆዳቸው እየጮኸ፤ጆሯቸው እያንቃቃ፤ እንደ ጥንብ አንሳ አንጋጠው እያዩ፤ በግፍ ሊረኩ አፋቸው ሳያቋርጥ እያዛጋ ነው። የነሱ ስኬት፣ አዋቂነት፣ አሸናፊነት የሚለካው በአማራው መከራና ስቃይ ሲፈነድቁ ነው።

በአማራው ስቃይና መከራ ውስጥ ደስታን፤የስራ ዕድገትንም ሆነ የትምህርት ዕድልን አግኝተዋልና እንደ አበበ ካሴና ወንድሞቹ አይነት ጠንካራ የሆነ አማራ በሙሉ ተወግዶ እነሱ ብቻ እስኪቀሩ፤ የተስፋይቱን ምድር ታላቋን የትግራይ ሪፑብሊክ እስኪመሰርቱ ድረስ ከዚህ ድሎታቸው የሚነቀንቃቸውን አማራ ሁሉ አሳደው ያሳድዱታል፤ ከምድረ ገጽም ያጠፉታል። 

ከነ ፕሮፌሰር አስራት በኋላ፣ ከነ አሰፋ ማሩ በኋላ፣ ከነ ሳሙኤል አወቀ በኋላ ቀና የሚል አማራ ቢኖር ያለርህራሔ አስቀድመው ከምድረ ገጽ ሊያጠፉት፤ የተስፋይቱን ምድር ታላቋን የትግራይ ሪፑብሊክ ሲመሰርቱ የምናደናቅፍ ብንኖር ስጋችንን እየበሉ፣ ደማችንን እየጠጡ፤ በስቃያችን ሊደሰቱ ዝግጅታቸውን ካጠናቀቁ አርባ አመት አልፏቸዋል!

እነሆ አገርና መንግሥት ሲኖረን የምንፋረድበት የትግራይ ልጆች በአማራ የሕሊና እስረኞች ላይ የፈጸሙት ሰቅጣጭ ጭካኔ፣ ግፍና መከራ!

No comments