Latest

ሰበር ዜና - በቋራ ነፋስ ገበያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሱዳን ወታደሮች ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተኩስ መክፈታቸው ተሰማ።


በቋራ ወረዳ በነፍስ ገበያ አካባቢ ከሱዳን ወታደሮች ጋር እየተካሄደው ባለው ውጊያ እስካሁን 7 የሱዳን ወታደሮች ተገድለው 2 ሙሉ የጦር መሳሪያዎችን የታጠቁ መኪኖች ተማርከዋል።

ጦርነቱ አሁንም እንደቀጠለ ነው። ሱዳኖች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችን ወደ ድንበር እያስጠጉ ነው። የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትም ወረራውን ለማስቆም ወደ ድንበር እየተንቀሳቀሰ ነው። 

መረጃዎችን እየተከታተልን እናቀርብላችሁዋለን

No comments