Latest

ሰበር ዜና አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነታቸው በገዛ ፈቃቸው ለቀቁ


የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ሊቀመንበር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ።

የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴም መልቀቂያቸው እንደተቀበላቸው ተገልጿል። አቶ ሽፈራው ለመልቀቅ ምክንያት ናቸው ያሏቸው ሶስት ነጥቦችም አስቀምጠዋል :-
  1. መቀመጫቸው አዲስ አበባ በመሆኑ ክልሉን በቅርበት መደገፍ አለመቻላቸው
  2. በአገሪቱ እየታየ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ በአዲስ መንፍስ እንዲቀጥል የህዝቡ ጥያቄ በመሆኑ ለዚህ ዕድል ለመስጠት
  3. በክልሉ የተፈጠሩ ግጭቶች ከአመራር ክፍተት የመነጩ በመሆናቸው የመፍትሔው አካል ለመሆን ነው ብለዋል።

No comments