ሸገር ደርሶ መልስ (ክንፉ አሰፋ) First EthiopianismOctober 28, 2018 (የጉዞ ማስታወሻ በተለይ ለኢትዮጲስ) ገና ጎህ አልቀደደም። ቅላጼውን የዘነጋሁት የተቀላቀለ ድምጽ በጆሮዬ ውል እያለብኝ በእንቅልፍ እና በሰመመን መሃከል ነኝ። የጥዋትዋ ጸሃይ ጨለማውን ልትገፍ እየዳኸች ባለበት ...Read More