Showing posts with label ኢትዮጵያዊነት. Show all posts
Showing posts with label ኢትዮጵያዊነት. Show all posts

"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት አይደለችም" - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ

6 years ago
"ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት ሳትሆን ዘመናትን ያስቆጠረች ታላቅ ሕዝብ የመሠረታት አገር ነች" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፍራንክፈርት-ጀርመን ላይ ...Read More

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለዶክተር አብይ የቀረበ መረጃ ተኮር ግልፅ ደብዳቤ - ከገብረመድህን አርአያ

6 years ago
ጉዳዩ ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ ህዝብና በርሶው አስተዋይ መሪነት የእልባት መፍትሄ ...Read More

በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች ተደረጉ - ትንሳዔ

6 years ago
በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ከአስር በላይ በሚሆኑ ከተሞች ታላላቅ ሰልፎች የተደረጉ ሲሆን ሁሉም ሰልፎች በሰላም መጠናቀቃቸውን በየስፍራው የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን ዘግበዋል። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል...Read More

የአማራው ሰልፍ መንግስትን አስደንግጧል! አማራው ከዚህም በላይ መንግስትን ማስደንገጥ አለበት! ጌታቸው ሽፈራው

6 years ago
ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ትልቅ ድጋፍ ከሰጠው መካከል የአማራው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ይሁንና ሰሞኑን የአማራው ሕዝብ በዶክተር አብይ አህመድ መንግስት ቅሬታ ገብቶታትል።   ቅሬታው...Read More