ሌላ ግሩም መረጃ ስለ አዲስ አበባ! ብሩክ አበጋዝ First Ethiopianism6 years ago አዲስ አበባ ድሮ ገና በሩቁ ድሮ እንደ ዋሻ ሚካዔል ዓይነቱን ፍልፍል ቤተክርስቲያን በጉያዋ ታቅፋ በረራ እየተባለች በምትጠራ ጊዜ እነ ዓፄ ልብነ ድንግል (ወናግ ሰገድ) የግዛታቸው ማዕከል አድርገዋት ነበር። ...Read More
ወይ አዲስ አበባ….! First Ethiopianism6 years ago ታሪክ የሰው ልጆችን ያለፈ የሕይወት ስንክሳር መርምሮ፣ መጭው ትውልድ ካለፈው ድካምም ብርታትም እንዲማርና የተሻለ ዓለም እንዲፈጥር ማስቻልን ያለመ የጥናት መስክ ነው:: የአገራችን ወቅታዊ የፖለቲካ አተናተን ...Read More
ዳግማዊ ምኒልክና ዳግማዊ አባ ጅፋር በጅማ (አቻምየለህ ታምሩ) First Ethiopianism6 years ago ኦሕዴድ ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በጅማ እያካሄደ ይገኛል። ይህን ተከትሎ ኦሕዴድን ጨምሮ የእሕት፣ የአጋርና የተፎካካሪ ድርጅቶች ወኪሎች ነን ያሉ ግለሰቦች ወደ መድረክ እየወጡ ለታዳሚውና በቴሌቭዥን ለሚከታተለ...Read More