የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮነን በክብር እንዲሰናብቱ ያቀረበውን ሀሳብ ጉባኤው ሳይቀበለው ቀረ። (ኢሳት)
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለማዕከላዊ ኮሚቴ እንዳይወዳድሩ ያላቸውን 13 አባላት ይፋ አድርጓል። አቶ ደመቀ መኮንን ከአመራርነት መልቀቅ የማይቀለበስ አቋሜ ነው ቢሉም ጉባኤው ወቅቱ አይደለ...Read More
Reviewed by First Ethiopianism
on
October 01, 2018
Rating: 5