Latest

ፀሃዬ ዮሃንስ - ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር - Tsehaye Yohannes Man Ende Enat Man Ende Hager



Ethiopian music - Tsehaye Yohannes 

Man Ende Enat Man Ende Hager
(Official Video)

ወደር የማይገኝላቸው ምርጥ የሙዚቃ ስራዎቹ ከትውልድ ትውልድ እየተተላለፉ ዛሬም ይደመጣሉ፡፡ በሚያምረው አዘፋፈኑ ያልዳሰሰው ሃሳብ የለም ፣ ዘላለም በሙያቸው ከምናከብራቸው ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ 


ተውዳጁና አንጋፉው ድምፃዊ "ፀሃዬ ዩሃንስ" ስለ ሃገር ፍቅር ስለ መተባበርና መከባበር ማዜም ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የሃገር ፍቅር ምንነትንና የሙዚቃ አቅምን በህዝብ ለህዝብ መድረክ ካሳዩን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ፡፡  
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሃገር 

ይህ ዘፈን ዳግም የቤተሰብ እና የሃገር ፍቅርን ይቀሰቅሳል፡፡ ናፍቆትን አብሶ ጉንጭን በእንባ ያርሳል፡፡ ይህ ተወዳጅ ስራም ሁላችንም በተደመርንበት በአሁን ጊዜ የዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮው ተሰርቶ ተጠናቋል፡፡ 

ምነው ሸዋ ትዩብ

No comments