Latest

"ብትጠሉን እንኳን ለእናንተ ብለን ሳይሆን ለራሳችን የህሊና እረፍት ስንል አንጠላችሁም" ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ



አዲስ አበባ ስታዲየም

‹‹ሳንፈልግ ከሀገራችን ተገፍተን የወጣነው!፤ በዱር በገደሉ የተንከራተትነው! በሀገራችን ሙሉ ነጻነት ያለን ዜጎች ሆነን መኖር ስለምንፈልግ ብቻ ነው፡፡››

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ



ዛሬ ምንም ያልተቀላቀለበት ንፁህ ኢትዮጵያዊነት ነግሶ ዋለ! ለሁለተኛ ጊዜ ወድቆ የተነሳው ባንዴራ ደምቆ ዋለ! ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኖራል!


"የዕውቀት አባቴ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንኩአን ወደ ሀገርህ መጣህ" 

ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ 


"ብትጠሉን እንኳን ለእናንተ ብለን ሳይሆን ለራሳችን የህሊና እረፍት ስንል አንጠላችሁም" ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ  



ይህ አመለካከት የሁላችን እና ለሁላችን ቢሆን መልካም ነው። በተለይ በየመንገዱ በወጣቱ በስሜት የሚዘፈኑ ዘፈኖች የዚህ አመለካከት ተቃራኒ ሀሳብ የሚያንፀባርቁ መሆናቸው በፖለቲካ መሪዎች እና በተከታዮቻቸው መካከል ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ ያሳያል።  

ስለዚህም በተገኘው አጋጣሚ የጥላቻ ስሜት ከወጣቱ ልብ እንዲወጣ ተደጋግሞ መነገር አለበት። የጥላቻ ስሜት የበለጠ ጥላቻ ያበዛል - የፍቅርም እንደዛው። 

ፍቅር ያሸንፋል!

No comments