Latest

ነገ በመስቀል አደባባይ ለኦነግ አመራሮች ለሚደረገው አቀባበል በአዲስ አበባ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ



ነገ በመስቀል አደባባይ ለኦነግ አመራሮች የሚደረገው አቀባበል ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በአዲስ አበባ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ።

በዚህም መሰረት፦
ከቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣

ከቦሌ ሚካኤል ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣

በኡራኤል፣ ባምቢስ አብዮት አደባባይ፣


ከአራት ኪሎ፣ ብሄራዊ ቤተመንግስት ወደ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን

ከካዛንቺስ፣ ብሄራዊ ቤተ መንግስት ፍል ውሃ፣

ከንግድ ማተሚያ ቤት ኦርማ ጋራዥ፣ ፍልውሃ፣ ሃራምቤ ሆቴል፣ 

ከቴድሮስ አደባባይ፣ ኢሞግሬሽን፣ ፣ ሀራምቤ ሆቴል፣ ስታዲየም፣ 

ከጎማ ቁጠባ፣ ብሄራዊ ትያትር፣ ስታዲየም፣

ሜክሲኮ፣ ከሰንጋ ተራ፣ በድሉ ህንፃ ስታዲየም፣ 

ከሰንጋ ተራ፣ በለገሃር፣ ስታዲየም፣

በቂርቆስ አዲሱ መንገድ፣ በለገሃር ስታዲየም፣


በሀራምቤ ሆቴል፣ ጋንዲ ሆስፒታል፣ ወደ መስቀል አደባባይ፣ 

ከአጎና ሲኒማ፣ በአራተኛ ክፍለ ጦር ወደ መሰቀል አደባባይ ያሉ መንገዶች ለጊዜው የተዘጉ መሆናቸውን አስታውቆአል።

No comments