Latest

የአቶ አብዲ ኢሌይ ከመኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር መዋልና ሌሎች ዜናዎች



አቶ አብዲ ኢሌይ

አቶ አብዲ ኢሌይ በአዲስ አበባ አትላስ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። እርምጃው “የከፋ ወንጀል የፈጸሙ በመደመር ስም ሕዝብ መሀከል ተደብቀው እንደማይሩ አመላካች ነው” ተብሏል።



  • ብአዴን ጠንካራ እርጃዎች መውሰዱን ቀጥሏል።
  • ትናንት ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር ውይይት የተቀመጡት የአማራ ክልል ምሁራን፦የዘረኝነት አስተሳሰብ በኢትዮጵያዊነት እሳቤ መለወጥ አለበትይላሉ።
  • በድሬዳዋ የተቀሰቀሰ ግጭት ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
  • የአየር ትራፊክ ሰራተኞች ከደመወዝ ጥያቄ ጋር በተያያዘ አድማ መተዋል። ሆኖም የበረራ አገልግሎት አልተስተጓጎለም።
  • ኤርትራ ህገ መንግስት ይፋ ልታደርግ ነው። ሌሎችንም መረጃዎች አጠናቅረናል።
ኢሳት ደማቅ ቃላት አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ


No comments