Latest

ሰበር ዜና የቀድሞ የደህንነት ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ወደ ሱዳን ሸሹ

ሰበር ዜና የቀድሞ የደህንነት ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ወደ ሱዳን ሸሹ

የቀድሞ የደህንነት ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ የእስር ማዘዣ ተቆረጠባቸው። ወደ ሱዳን መሸሻቸውም ይነገራል።


ትናንት በተጀመረው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ አልተገኙም። በከባድ ወንጀሎች ይፈለጋሉ። ወደ ሱዳን መሸሻቸውም ይነገራል። አቶ ጌታቸውን በማሸሹ ሂደት የትግራይ ክልል ፖሊሶች ተባባሪ ሆነዋል።

(" ጌታቸው አሰፋ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አማካሪ ሆነ " እያልክ ለውጡ እንደተቀለበሰ በማስመሰል አሉባልታ ስታናፍስ የነበርክ ተከፋይ የፌስቡክ ሰራዊት ሁሉ፣ ሰምተኻል።)



No comments