Latest

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበለትን አዳዲስ የካቢኔ ሹመት አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበለትን አዳዲስ የካቢኔ ሹመት አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የቀረበለትን አዳዲስ የካቢኔ ሹመት አፀደቀ።

በዚህም መሰረት

1. ወ/ሮ አልማዝ አብርሃ የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሃላፊ

2. ወ/ሮ ፍሬህይወት ተፈራ የፍትህ ቢሮ ሃላፊ

3. አቶ ጀማሉ ጀምበር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ

4. አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ የገቢዎች ቢሮ ሃላፊ

5. ዶ/ር ፍሬህይወት ገብረህይወት የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊ

6. አቶ አሰፋ ዮሃንስ የቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሃላፊ

7. ኢንጂነር ኤርምያስ የኢንደስትሪ ቢሮ ሃላፊ

8. አቶ አብዱልፈታ የሱፍ የንግድ ቢሮ ሃላፊ

9. አቶ ፎኢኖ ፎላ የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ

10. ኢንጂነር ዮናስ አያሌው የኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ

11. ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ የመሬት ማኔጅመንት ቢሮ ሃላፊ

12. አቶ ደረጄ ፈቃዱ የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር

13. አቶ ዘውዱ ቀፀላ የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ ሃላፊ

14. ዶ/ር ዮሃንስ ጫላ የጤና ቢሮ ሃላፊ

15. ኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው የቤቶች አስተዳደር ሃላፊ

16. አቶ ነብዩ ባየ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ

17. ዶክተር ታቦር ገብረመድህን የትምህርት ቢሮ ሃላፊ

18. አቶ ንጋቱ ዳኛቸው የጥቃቅን እና አነስተኛ ቢሮ ሃላፊ በመሆን ተሾመዋል።

No comments