Latest

በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመራው የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በመሆን ሀዋሳ ደርሷል፡፡

በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመራው የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር በመሆን ሀዋሳ ደርሷል፡፡

የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችም ለልዑካን ቡድኑ አቀባበል ለማድረግ አደባባይ ወጥተዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ በግዙፍነቱ የሚታወቀውን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን የሚጎበኙ ይሆናል፡፡

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባባል ተድርጎላቸዋል፡፡ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋርም በብሄራዊ ቤተ መንግስት የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸዋል፡፡

No comments