Latest

ሰበር ዜና፦ ኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ኢትዮጵያ ጠየቀች::


የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኤርትራ ላይ ማዕቀብ በመጣሉ ምክንያት የኤርትራ ኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩ የሚታወቅ ነው።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንዲነሳ መጠየቁ ታውቋል።

ትላንት በይፋዊ ደብዳቤ ጥያቄውን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያቀረቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።

No comments