Latest

ከቦንቡ ፍንዳታ በኋላ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማልን አነጋግረናቸዋል

የፌደራል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የጀመሩትን ለውጥ ለማበረታት በተጠራው በዛሬ ሰልፍ ላይ በእጅ ቦንብ 98 ሰዎች መቁሰላቸውን እስካሁን ግን ሕይወቱ ያለፈ ሰው ሪፖርት አለመደረጉን ፌደራል ፖሊስ ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማልን አነጋግረናቸዋል።

No comments