በል አንድ በል አንተ አዝማሪ ከኛ መሃል የለም ፈሪ እውነት ቢሆን ወዳጃችን እጅ ይሰጣል ጠላታችን አንተ ውሸት ዞር በል ከመንገድ እስከ ሞት ድረስ ነው የኛ መወደድ እጅ ወደላይ ምርኮ በዝቶልናል እልፍ ጊዜ ገዳይ አንድ ሰው ሰቶናል
Post Comment
No comments