የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ First Ethiopianism6 years ago (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ሂደቱን ተከትሎ እንዲፈጸም ወሰነ። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የሲዳማ ዞን ክልል ለመሆን ባቀረበው ጥያቄ ላይ በዝግ መክሯል።...Read More