መላኩ ፈንታን ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች ለአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዕጩ ሆነው ቀረቡ - ቢቢሲ አማርኛ First Ethiopianism7 years ago መላኩ ፈንታ እና ጀነራል አሳምነው ፅጌን ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች ለ የ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ዕጩ ሆነው ቀርበዋል። አዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እያካሄደ ይገኛል።...Read More