ሳትደምር ይሆናል አትበል! ሌሊሳ ግርማ First Ethiopianism7 years ago የከበደ ሚካኤል (ዶ/ር) መጻህፍቶችን ልጅ ሆኜ ነበር ያነበብኳቸው፡፡ ወይም የተነበቡልኝ፡፡ በተለይ ከሦስቱ “ታሪክና ምሳሌ” መጻህፍት ቢጫ ሽፋን ያላት ውስጤ ቀርታለች፡፡ ስዕሎቹ ራሱ ልክ ቅድም እንዳየሁት ሆነ...Read More