‹‹አማኝ የሌላውን እምነት ያከብራል፡፡›› የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት
ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2011 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ በጎ ፈቃደኞች የመስቀል በዓል የሚከበርባቸውን አካባቢዎች እያጸዱ ነው፡፡ የእስልምና ሃይማኖት ...Read More
Reviewed by First Ethiopianism
on
September 25, 2018
Rating: 5