ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ታጣቂዎችን ለማቋቋም የጀርመን መንግስት ቃል ገባ First Ethiopianism6 years ago ኢሳት ዲሲ - በትጥቅ ትግል ላይ ቆይተው በመንግስት ጥሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወስነው ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ታጣቂዎችን ለማቋቋም የጀርመን መንግስት የልማትና የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለ...Read More
በቤንሻንጉል ካማሽ ዞን ውጥረቱ ተባባሰ (ኢሳት ዲሲ) First Ethiopianism6 years ago በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን ውጥረቱ መባባሱ ተገለጸ። ከሶስት ቀናት በፊት የጀመረው ውጥረት አራት የካማሽ ዞን ባለስልጣናትና የጸጥታ አመራሮች መገደላቸውን ተከትሎ እየተባባሰ መምጣቱን የደረሰን መረጃ ...Read More