ኦብነግ መገንጠል እንደሚችል ከዐቢይ አገዛዝ ይሁንታ አግኝቷል! አቻምየለህ ታምሩ First Ethiopianism6 years ago የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ኦብነግ «ሶማሌ ክልል»ን ከኢትዮጵያ መገልጠል እንደሚችል አስመራ ላይ ስምምነት ላይ ደርሷል! የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ዳር ድንበር የማይጠብቅ ስምምነት ከኦብነግ ጋር በማድረግ ኦብነግ...Read More
ታከለ ኡማ ያሰማራቸው ወጣቶች የአዲስ አበባን መሬት በወረራ እየተቀራመቱ ነው! First Ethiopianism6 years ago የታከለ ኡማን መመሪያ የያዙ ከከተማው ውጭ የመጡ ወጣቶች አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝን መሬትን በወረራ እየያዙ በመቀራመት ላይ መሆናቸውን ከአዲስ አበባ በውስጥ መስመር ከተላከ የታመነ ምንጭ ለማወቅ ችለናል።...Read More
የእነ ኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ (አቻምየለህ ታምሩ) First Ethiopianism7 years ago ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደጻፍነው አዲስ አበባ ፊንፊኔ አይደለችም። ፊንፊኔ ወይንም ፍልውሃ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬም ድረስ የምትገኝ አንድ ትንሽ መንደር እንጂ በሁለንተናዊ መልኩ ሰፊና ግዙፍ ከሆነችዋ አዲ...Read More