የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተዘግቧል
የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን ሲሉ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ወደ አማራ ክልል አንሄድም፣ እዚሁ ክልላችን ውስጥ እንመደብ ሲሉ በቅርቡ መቀሌ ከተማ ውስጥ ሰላማ...Read More
Reviewed by First Ethiopianism
on
November 01, 2018
Rating: 5